compound Appartment for sale & price in Ethiopia

Price : 626,000.00 ETB

Description

ማራኪ እይታን የታደሉ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን የእርሶ ብቻ ሳይሆን የልጅ ልጅዎ ቅርስ ዲሪም ቪሌጅ ፕሮፐርቲስ ዛሬውኑ የግሎ ያደረጉ!

CMC አዲስ አፍሪካ ፕሮጀክት እና ለሚ ፓርክ ግንባታው 25% የደረሰ አፓርታማ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በምቹ አከፋፈል በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለሽያጭ አቅርበናል።

ባለ1 መኝታ
       73.8ካሬ
ባለ2 መኝታ
     129 ካሬ፣106.8ካሬ
ባለ3 መኝታ
  136.5 ካሬ፣ 163.8 ካሬ

ቢኖሩባቸው ምቹ፣ ቢያከራዪቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው፣ እንዲሁም መልሰዉ መሸጥ ቢፈልጉ በአጭር ጊዜ 100% የሚያተርፉባቸዉ ዘመናዊ አፓርታማዎች።



እኚህም ውብ አፓርታማዎች በዉስጣቸዉ
  ሰፊና ፈጣን ሊፍቶች
  24/7 back up ጀነሬተር
  የከርሰ ምድር ውሀ
  ባለ 3 ቤዝመንት በቂ የመኪና መቆሚያ እና
   የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽን
ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ(garbage shoot)
24 ሰአት በካሜራ የታገዘ የጥበቃ አገልግሎት
የዋና ገንዳዎች፣ የቴኒስ ሜዳ፣
የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የእግርኳስ ሜዳ፣ ጂም እና ስፓ።



በ10% ቅድመ ክፍያ ከ   626,743
ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ  በታሪካዊው መንደር መሀል በከተመው ዘመናዊ መንደር መኖሪያዎን ያድርጉ።
የተጠቀሰው ዋጋ ለጥቂት ቤቶች ብቻ ነው።

ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙ፤ አትርፈው ይመለሳሉ።
ለበለጠ መረጃ 0952****** Show phone
Show Contact