KENT UV የቧንቧ ውሃ ማጣሪያ(water purifier) Water Dispensers & Filters in Ethiopia
Price : 45,000.00 ETB Negotiable
- Posted
13 hours ago
Description
የጃር/የታሸገ ውሃ ወጪና እንግልት አማሮታል? ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? የKENT UV+UF የቧንቧ ውሃ ማጣሪያን በቤትዎ ገጥመው አይገላገሉም??
KENT UV+UF ውሃ ማጣሪያ በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ተፈትሾ 100% ባክቴሪያዎችን እንደሚገድል ተረጋግጦ ማስረጃ የተሰጠው ነው። 4 አይነት የማጥራት ሂደቶችን ስለሚጠቀም ማንኛውንም ቆሻሻዎችን፣ ውሃ ወለድ በሽታ አምጪ ተህዋስያንን እና አላስፈላጊ ጣዕምን ያስወግዳል።
የኬንት ውሃ ማጣሪያ አንዴ ከተገጠመ በኋላ እስከ አራት አመት ድረስ ያለምንም እንከን የሚሰራ ሲሆን በየአራት አመቱ ፊልተሮቹን ብቻ በመቀየር ለረጅም ዘመን የሚያገለግል ውሃ ማጣሪያ ነው።
ከ2 ዓመት ዋስትናጋ ለገበያ አቅርበንላችኋል። ፈጥነው በመግዛት ይጠቀሙበት።
!!!KENT!!! "Drink Pure, Live Safe"
በ0911****** Show phone, በ0911****** Show phone ይደውሉና ይዘዙ፣ ያሉበት ድረስ አምጥተን እንገጥማለን።
አድራሻ : https://... Show full contact
Show Contact

-
Ermias Last seen 14 hours ago
Registered 3 years ago - Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.