Ads
- Home › Classifieds › Electronics
- › Networking Equipment
- › New
- › MI
- › Addis Ababa
Mi 2K security camera for sale & price in Ethiopia
Price : 6,999.00 ETB
- Posted: 2 weeks ago
- Brand : MI
- Condition : New
Description
🌟Mi Home 360° Security Camera(CCTV Camera)
ከስልክዎ_ጋር_ተገናኝቶ_ባሉበት_ሆነው_እያንዳንዱን_ሁኔታ_መከታተል_የሚያስችልዎ_360_ዲግሪ_የሚቀርፅ_ዘመናዊ_የደህንነት_(CCTV)_ካሜራ
�በስልክዎ ወደተፈለገው አቅጣጫ እያሽከረከሩ አካባቢውን መቃኘት የሚያስችል
�የራሱ አላርም ሲስተም የተገጠመለት
�ባሉበት ሆነው የድምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚያስችል የራሱ የሆነ Speaker ያለው
�በአካባቢው እንቅሰቃሴ ሲኖርም ካሜራው በራሱ ጊዜ እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እየተዟዟረ የሚቀርፅ
�ሚሞሪ ካርድ ይቀበላል ወይንም በስልክ አገናኝቶ የስልካችን ሚሞሪ ላይ የሚቀርፀውን ነገር ያስቀምጣል
�የካሜራውን lens በ �ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
�በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚያስችል
�በማታ መቅረፅ የሚያስችል Night Vision Technology የተገጠመለት
�ድምፅ ይቀዳል
�እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል
CONTACT US
+251986017076
For variety of items
Our Telegram Channel
Join https://t.me/janiedoe1
- JDjanie doe Registered 2 months ago