straight hair comb በኤሌክትሪክ የሚሰራ ዘመናዊ የፀጉር መተኮሻና ማለስለሻ electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 1,999.00 ETB

  • Posted
    17 hours ago
  • Condition
    New

Description

NOVA payestra
የተንጨባረረ፣ የተሻሸና የተዝረከረከ ፀጉር ተሰባብሮ ስለሚያልቅ አያድግም ውበትም አይኖረውም።
🔜ስለዚህ መፍትሄውን ቶሎ በእጅዎ ያስገቡ!
👧ፀጉርዎን በቤትዎ በመተኮስ የሚያብረቀርቅና ፅዱ ፀጉር ይኑርዎ።
🆕️ professional hair straightener
✳ ሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው
✳ ቶሎ ስለሚግል ጊዜ ቆጣቢ
✳ ለአያያዝና ለአጠቃቀም ምቹ
✳ ከውስጡ በኩል ሴራሚክ ስለሆነ ፀጉር አይጎዳም
❇ ለስላሳ ስለሆነ ፀጉርዎ እንዲያብረቀርቅ ያደርገዋል
🟣 Power consumption 40W
🟣 Voltage 220—240V
🟣 Heat control 140—200 degree Celsius
🟣 Thermostatically controlled On/Off switch
🟣ሙሉ ዋስትና ያለው
አድራሻችን
አዲስ አበባ
ዱከም
ደብረዘይት
አዳማ
ደብረብርሀን
ሰበታ
ይደውሉልን
ያሉበት ቦታ ድረስ በራሳችን ትራንስፖርት እናደርሳለን
Show Contact