በቻርጅ ወይንም በባትሪ የሚሰራ ቶንዶስ Rechargable tondos electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 2,100.00 ETB

  • Posted
    1 month ago
  • Condition
    New

Description

በቻርጅ ወይንም በባትሪ የሚሰራ የልጆችና ያዋቂ ቶንዶስ
Rechargable tondos
✅ Profesional stinless steel hair clipper
✅4 በ 1 ጠቅልሎ የያዘ የፀጉር ማሽን ማለትም
    1️⃣ሼቨር
    2️⃣የራስ ፀጉር ማስተካከያ ባለ 5 መቀያየሪያ ያለው
    3️⃣የአፍንጫ እና የጆሮ ውስጥ ፀጉር ማስተካከያ
    4️⃣የቅርፅ ማውጫ
✂️ከ3mm እስከ 6mm ማስተካከል የሚችል
🔌በ1 ቻርጅ 60 ደቂቃ መስራት የሚችል
🔋 መብራት ባይኖርም በባትሪ ድንጋይ የሚሰራ
✅ለማንኛውም የእድሜ ክልል የሚያገለግል
➡️በተለይ የግል ንፅህናን ለመጠበቅ በቤት ውስጥ ሆነው ለህፃናት ፀጉር ማስተካከያ ተመራጭ የሆነ
Rechargable, Profesional and high quality advanced shaving system
👉stainless steel blades
👉Easy for variety of style
👉Use for any ages
👉Low noise during operation
👉Very slim
👉Haircut limit comb
✡Accessories
➡️Shaveng head
➡️Nose head
➡️Barber head
➡️Cleaning brush
➡️Haircut limit comb
➡️Power adapter
          
🎁ለሚወዱት ሰው በስጦታ ያበርክቱ
Show Contact