One step hair straightenerየፀጉር ማድረቂያ፣ መተኮሻ፣ ማለስለሻና ማበጠሪያ electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 2,500.00 ETB

  • Posted
    17 hours ago
  • Condition
    New

Description

🛖በቤትዎ ሆነው የፀጉርዎን ጤንነትና ውበት ይጠብቁ
🙅የተንጨባረረ፣ የተሻሸና የተዝረከረከ ፀጉር ተሰባብሮ ስለሚያልቅ አያድግም ውበትም አይኖረውም።
🔜ስለዚህ መፍትሄውን ቶሎ በእጅዎ ያስገቡ!
👧ፀጉርዎን በቤትዎ በመተኮስ የሚያብረቀርቅና ፅዱ ፀጉር ይኑርዎ።
🆕️ professional hair straightener
✳ ሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው
✳ ቶሎ ስለሚግል ጊዜ ቆጣቢ
✳ ለአያያዝና ለአጠቃቀም ምቹ
✳ ከውስጡ በኩል ሴራሚክ ስለሆነ ፀጉር አይጎዳም
❇ ለስላሳ ስለሆነ ፀጉርዎ እንዲያብረቀርቅ ያደርገዋል
❇ ፀጉርዎን ካለሰለሱ በኋላ ዌቭ መስራት ያስችልዎታል
🟣 Power consumption 40W
🟣 Voltage 220—240V
🟣 Rated requency 50—60Hz
🟣 Heat control 140—200 degree
🟣 Ceramic plate for even heat distribution
🟣 ሙሉ ዋስትና ያለው
🎁 ለወዳጅ ዘመድዎ በሰጦታ ቢያበረክቱት የሚያኮራ
Show Contact