DXN Brook Coffee in Ethiopia
Price : 1,500.00 ETB Fixed
- Posted
15 hours ago
Description
ብሩክ ቡና (Brook Coffee)
በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በፋርማኪዩቲካል ግሬድ መመረት የተጀመረ ቡና ነው።
ብሩክ ቡና የተፈጨ ቡና ከቡና ቁርሱ ቀይ እንጉዳይ ጋር
የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ጅማ ቡና ከቀይ እንጉዳይ( Reshi/Ganoderma Mushroom) ጋር በመቀላቀል የተፈጨ ቡና ለአገር ውስጥ ገበያ እና ለውጪው ገበያ ማምረት ተጀመረ። በአለም አቀፉ በቀይ እንጉዳይ ምርቱ የሚታወቀው DXN ኩባንያ በኢትዮጵያዊ እህት ኩባንያው አምባነሽ ፋርማኪዩቲካል የግል ድርጅት ጋር በመተባበር ብሩክ ቡናን በአገራችን በማምረት ለደንበኞቹ ማቅረብ ጀምሮአል።
የብሩክ ቡና የጤና ጥቅሞች
️ስርአቱን የጠበቀ የደም ዝውውር በሰውነታችን እንዲኖር ያግዛል
️አላስፈላጊ የአይምሮ ጭንቀትን ለማስወገድ ያግዛል
️ንቁ አይምሮ እና የበረታ ሰውነት እንዲኖረን ያደርጋል።
️ከመጠን በላይ የሰውነት ውፍረትን ለማስወገድ ያግዛል
️ለጨጎራ/ የምግብ መፈጨት ዑደን ይጨምራል
️የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምን ያጎለብታል
️በሰውነታችን የሚገኘውን የስኳር መጠን ይቆጣጠራል
️የካርዲኦ ቫስኩላር (የልብና የደም ቧንቧ) ጤናን ለመደገፍ ያግዛል
️ለፊት ጥራት እንደ እስክራብ መጠቀም ይችላሉ።
️ የሰውነት ክብደትን ለማስተካከል።
ይውሰዱ በቡናው ረክተው ጤናዎትን በሚጠጡት ቡና ይጠብቁ!
Show Contact
በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በፋርማኪዩቲካል ግሬድ መመረት የተጀመረ ቡና ነው።
ብሩክ ቡና የተፈጨ ቡና ከቡና ቁርሱ ቀይ እንጉዳይ ጋር
የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ጅማ ቡና ከቀይ እንጉዳይ( Reshi/Ganoderma Mushroom) ጋር በመቀላቀል የተፈጨ ቡና ለአገር ውስጥ ገበያ እና ለውጪው ገበያ ማምረት ተጀመረ። በአለም አቀፉ በቀይ እንጉዳይ ምርቱ የሚታወቀው DXN ኩባንያ በኢትዮጵያዊ እህት ኩባንያው አምባነሽ ፋርማኪዩቲካል የግል ድርጅት ጋር በመተባበር ብሩክ ቡናን በአገራችን በማምረት ለደንበኞቹ ማቅረብ ጀምሮአል።
የብሩክ ቡና የጤና ጥቅሞች
️ስርአቱን የጠበቀ የደም ዝውውር በሰውነታችን እንዲኖር ያግዛል
️አላስፈላጊ የአይምሮ ጭንቀትን ለማስወገድ ያግዛል
️ንቁ አይምሮ እና የበረታ ሰውነት እንዲኖረን ያደርጋል።
️ከመጠን በላይ የሰውነት ውፍረትን ለማስወገድ ያግዛል
️ለጨጎራ/ የምግብ መፈጨት ዑደን ይጨምራል
️የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምን ያጎለብታል
️በሰውነታችን የሚገኘውን የስኳር መጠን ይቆጣጠራል
️የካርዲኦ ቫስኩላር (የልብና የደም ቧንቧ) ጤናን ለመደገፍ ያግዛል
️ለፊት ጥራት እንደ እስክራብ መጠቀም ይችላሉ።
️ የሰውነት ክብደትን ለማስተካከል።
ይውሰዱ በቡናው ረክተው ጤናዎትን በሚጠጡት ቡና ይጠብቁ!
Show Contact
-
- Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.