ሴኩሪቲ ካሜራ ባለ አምፖል የደህንነት ካሜራ Security camera CCTV 360 Rotating for sale & price in Ethiopia

Price : 3,500.00 ETB Fixed

  • Posted
    6 days ago
  • Brand
    CANON
  • Condition
    New
  • Model

Description

ባለ አምፖል የደህንነት ካሜራ ሴኩሪቲ ካሜራ
Rotating bulb security camera 360°
High quality works with V380 app
የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት
አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ሚያስችል
ከዚህ በኃላ ልጄ ምን ሆነ ንብረቴ ምን ሆኖ ይሆን
ብሎ መጨነቅ ቀረ!
በማታ ይቀርፃል። በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ
ተደርጎ የተሰራ (night smart vision camera)
ስራ ቦታ ሆነው እንዲሁም ከአገር ውጪም ሆነው
የልጅዎትን እና የቤትዎትን ውሎ መከታተል
የሚችሉበት 360 degree security cameras
እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ
ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ ራሱ የሚዟዟር
ቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን
እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለዉ ካሉበት
ሆነው የሚቆጣጠሩበት
ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት
(የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው
ድምፅ እና ቪዲዮ ይቀዳል
እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል
እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ
ይልካል (during activities it send quick Notification)
ባለ አምፖል የደህንነት ካሜራ
ሴኩሪቲ ካሜራ
Price 3,500
️ 0900****** Show phone
@Samishops
@samielectronics1
Show Contact