Kent UV የቧንቧ ውሃ ማጣሪያ Water Dispensers & Filters in Ethiopia
Price : 45,000.00 ETB Negotiable
- Posted
13 hours ago - Condition
New
Description
በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት 100% ባክቴሪያዎችን እንደሚገል ተረጋግጦ ማሰረጃ የተሰጠው ሲሆን በተጨማሪም CE እና ISO ሰርተፊኬት ያለውና በአውሮፓ ገበያ ላይ የሚሸጥ የውሃ ማጣሪያ ነው። የሁለት አመት ዋስትና ያለው።
ኬንት UV + UF የውሃ ማጣሪያ ፣ ከቧንቧ / ሮቶ የውሃ መስመር ጋር የሚገናኝ ፣ UV Lightን ጨምሮ 4 አይነት የማጥራት ሂደቶችን በመጠቀም 100% ባክቴሪያዎችን እና ቫይረሶችን የሚገድልና መጥፎ ጣዕምን እና ጨዋማነትን የሚያስወግድ እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚጠቀም ውሃ ማጣሪያ ነው። የምንጠጣውን ውሃ 100% ደህንነቱ የተጠበቀና ጤናማ ያደርገዋል። 8 ሊትር ንጹህ ውሃ ማጠራቀሚያ የራሱ ታንከር ያለው ሲሆን በሰዓትም ከ40-60 ሊትር ውሃን ያጣራል።የኬንት ውሃ ማጣሪያ አንዴ ከተገጠመ በኋላ እስከ አራት አመት ድረስ ያለምንም እንከን የሚሰራ ሲሆን በየአራት አመቱ ፊልተሮቹን ብቻ በመቀየር ለረጅም ዘመን የሚያገለግል ውሃ ማጣሪያ ነው።
Show Contact

-
Ermias Last seen 14 hours ago
Registered 3 years ago - Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.