ጁኒየር አካውንታንት Job Vacancy in Ethiopia
Posted On: Apr 11, 2021
Deadline Date: Apr 17, 2021
The Deadline for this job has already passed!
Company: ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Job Description
ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ/የተ/የግ/ማህበር በወጪ ንግድ ፤ በትራንስፖርት ንግድ እና በኮንስትራክሽን ሥራዎች ላይ የተሰማራ እና የረጅም ዓመታት ልምድ ያለው ድርጅት ነው፡፡
ድርጅቱ ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ሠራተኛ መቅጠር ይፈልጋል፡፡በዚሁም መሰረት፡-
Job Requirements
በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ት
የስራ ልምድ-------0 ዓመት
የስራ ቦታ------አዲስ አበባ ዋ/መ/ቤት
ብዛት-----1
How to Apply
The Deadline for this job has already passed!
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ የሥራ ቀናት ውስጥ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ኮልፌ ዊንጌት ቀለበት መንገድ ከአደባባ ፈት ለፊት ካለዉ አብሪኮ ፈርኒቸር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት አስተዳደር መምሪያ 3ኛ ፎቅ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለበለጠ መለጃ በስልክ ቁጥር 0112 793360/65 መጠየቅ ይችላሉ፡፡