Ads

ካሸር አካውንታንት Job Vacancy in Ethiopia

Posted On: Apr 11, 2021

Deadline Date: Apr 17, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Job Description

ግዮን  ኢንዱስትሪያልና  ኮመርሻል  ኃ/የተ/የግ/ማህበር በወጪ ንግድ ፤ በትራንስፖርት ንግድ እና በኮንስትራክሽን ሥራዎች ላይ የተሰማራ እና የረጅም ዓመታት ልምድ ያለው ድርጅት ነው፡፡

ድርጅቱ ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ሠራተኛ መቅጠር ይፈልጋል፡፡በዚሁም መሰረት፡-

Job Requirements

በአካውንቲንግ ዲፕሎማ

የስራ ልምድ-------2 ዓመት 

የስራ ቦታ------አዲስ አበባ ዋ/መ/ቤት

ብዛት-----1

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/  የሥራ ቀናት ውስጥ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ኮልፌ ዊንጌት ቀለበት መንገድ ከአደባባ ፈት ለፊት ካለዉ አብሪኮ ፈርኒቸር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት አስተዳደር መምሪያ 3ኛ ፎቅ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለበለጠ መለጃ በስልክ ቁጥር 0112 793360/65 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Share this with your friends

Ads

Ads