ግዢ ኦፊሰር II Job Vacancy in Ethiopia

Ads

Posted On: Apr 29, 2021

Deadline Date: May 04, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

Job Description

ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተገለፀው የስራ መደብ ስራ ፈላጊዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Job Requirements

አስፈላጊ መስፈርት------በአካውንቲንግ ወይም ፐርቼዚንግ ኤንድ ሰፕላይ ማኔጅመንት ዲግሪ ያለው ያላት

አግባብ ያለው የስራ ልምድ-----ከ2 ዓመት በላይ በሙያው አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል

ደመወዝ------በድርጅቱ የደመወዝ ድኬል መሰረት

የስራ ቦታ-------ለዋና መ/ቤት

ብዛት------01

የስራ መደብ ደረጃ------VIII 

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁንና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት አስተዳደር ቡድን በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን

አድራሻ፡-     ስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/51

               ፖስታ ሳጥን ቁጥር 626 ኮድ 1230 አቃቂ በሰቃ

              መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

Share this with your friends

Ads

Ads