በአካውንቲንግ ፋይናንስ ት/ት ክፍል ኃላፊ Job Vacancy in Ethiopia

Ads

Posted On: May 07, 2021

Deadline Date: May 11, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: ቅድስት ልደታ የጤና ሳይንስና ቢዝነስ ቢዝነስ ኮሌጅ

Job Description

ቅድስት ልደታ የጤና ሳይንስና ቢዝነስ ቢዝነስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቃት ያላቸውን አመልካቾች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

Job Requirements

በአካውንቲንግ ፋይናንስ ተመሳሳይ የት/ት መስክ ማስተርስ ዲግሪ እና በላይ የተመረቀ/ች

አግባብነት ያለው የስራ ልምድ,,,,,,,,,,,,5 ዓመት የስራ ልምድ ያለውና 2 አመት በሃላፊነት የሰራ

ብዛት,,,,,,,,,,,,,,1

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

1/ የደረጃ (TVET) አመልካቾች ሁሉ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይኖርባችኃል፡፡

2/ ደመወዝ ለሁሉም የስራ መደቦች በኮሌጁ ስኬል መሰረት ነው፡፡

3/ ለመምህርነት የምታመለክቱ እጩ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥብና ሌሎች መስፈርቶች በትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ የሚታይ ይሆናል፡፡

4/ ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጂናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ መማያያዝ ከሚያዝያ 28 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ባለው (10)አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ቅድስት ልደታ ቢዝነስ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 208 በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን  እናሳውቃለን፡፡ አድራሻ ከባልቻ ሆስፒታል ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር 0115525820/0115157987

Share this with your friends

Ads

Ads