Ads
የህግ ረቂቅ ጥናት ዝግጅት ባለሙያ Job Vacancy in Ethiopia
Posted On: May 27, 2021
Deadline Date: Jun 01, 2021
The Deadline for this job has already passed!
Company: የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት
Job Description
ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ መደቦች ላይ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
Job Requirements
የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ……... በህግ የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ በህግ ማስትሬት ዲግሪ 5 ዓመት ወይም በህግ ዶክትሬት
ብዛት…….1
ደረጃ…….XVI
የደመወዝ መጠን……9,056.00
How to Apply
The Deadline for this job has already passed!
1. የስራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
2. የመመዝገቢያ ቀን ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
3. የመመዝገቢያ ቦታ ፡- ከስታዲየም ወደ ሳሪስ በሚወስደው መንገድ ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው መዓዛ ደሳለኝ ታወር ህንጻ 5ኛ ፎቅ
የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
Share this with your friends
Ads
Ads