Ads

ሴት ፈታሽ Job Vacancy in Ethiopia

Posted On: Jun 02, 2021

Deadline Date: Jun 04, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: አንበሳ ጫማ አክሲዮን ማህበር

Job Description

አንበሳ ጫማ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር  ይፈልጋል፡፡ ለሥራ መደቦቹ  የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

Job Requirements

8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች

የስራ ቦታ………አ/አ (አራዳ)

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

የስራ ልምድ ፡-……….ለሁሉም የስራ መደቦች ከ0 አመት ጀምሮ

ጾታ ፡-………..አይለይም

ብዛት ፡-………..ለእያንዳንዱ የስራ መደብ ብዛት 1

ደመወዝ ፡-………በስምምነት

ቅጥር ሁኔታ ፡- …….በቋሚነት

የመመዝገቢያ አድራሻ ፡- ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጎን ወይም አቃቂ ቆርቆሮ አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተዳደር ቢሮ ለበለጠ መረጃ፡- ስ.ቁ. 0118333659/0114715454

Share this with your friends

Ads

Tags

Security

Ads