Ads

ካሸር አካዉንታት Job Vacancy in Ethiopia

Posted On: Jun 06, 2021

Deadline Date: Jun 15, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: ሜድኮን ኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ኃላ. የተ. የግ. ማህበር

Job Description

ብዛት፦ 4

የሥራ ቦታ፦ ፕሮጀክት

Job Requirements

በአካዉንቲንግ በቢኤ ዲግሪ ወይም በሌቭል- 4/3/  የተመረቀ/ች/ እና መሠረታዊ የኮምፒዩተር ዕዉቀት ያለዉ/ት/፤

በሙያዉ 01/ 02/ 03 ዓመትና ከዚያ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት በካሽር ወይም በአካዉንታንት የሠራ/ች/፤

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

ማሳሰቢያ፦ መስፈርቱን የምታሞሉ አመልካቾች ቦሌ ቦልቡላ/ ማርያም ቤ/ክ/ ታክሲ ማዞሪያ በስተቀኝ በሚወስደዉ መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ደቡብ ግሎባል ባንክ ህንፃ ያለበት 2ኛ ፎቅ በሚገኘዉ በድርጅታችን ዋናዉ መ/ቤት የሰዉ ሃብት ልማት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በመገኘት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና የማይመለስ ኮፒ በማቅረብ በአካል ቀርባችሁ መመዝገቡ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን

Share this with your friends

Ads

Ads