የግዥ ሠራተኛ Job Vacancy in Ethiopia

Ads

Posted On: Jun 06, 2021

Deadline Date: Jun 15, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: ሜድኮን ኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ኃላ. የተ. የግ. ማህበር

Job Description

ብዛት፦ 2

 

Job Requirements

በግዥና አቅርቦት/ በማኔጅመንት ሙያ በቢኤ ዲግሪ ወይም በሌቭል - 4/3/ የተመረቀ/ች/፤

02/ 04/ 06 ዓመትና ከዚያ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት በግዥ የሙያ መስክ የሠራ/ች/፤

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

ማሳሰቢያ፦ መስፈርቱን የምታሞሉ አመልካቾች ቦሌ ቦልቡላ/ ማርያም ቤ/ክ/ ታክሲ ማዞሪያ በስተቀኝ በሚወስደዉ መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ደቡብ ግሎባል ባንክ ህንፃ ያለበት 2ኛ ፎቅ በሚገኘዉ በድርጅታችን ዋናዉ መ/ቤት የሰዉ ሃብት ልማት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በመገኘት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና የማይመለስ ኮፒ በማቅረብ በአካል ቀርባችሁ መመዝገቡ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን

Share this with your friends

Ads

Ads