ክሊኒካል ነርስ Job Vacancy in Ethiopia
Posted On: Jun 11, 2021
Deadline Date: Jun 15, 2021
The Deadline for this job has already passed!
Company: እንይ ኮንስትራክሽን
Job Description
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
Job Requirements
ከታወቀ ተቋም ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
ተፈላጊ የስራ ልምድ በሙያው----- በሙያው 5 ዓመት በላይ የስራ ልምድ የሠራ/ች
ብዛት------3
የስራ ቦታ-------ለፕሮጀክት
How to Apply
The Deadline for this job has already passed!
ደመወዝ - በስምምነት
ደመወዝ በስምምነት
የማመልከቻ ቦታ አ.አ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ ፍተሻ 50 ሜትር አለፍ ብሎ ወደ ግራ በሚወስወደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ እና ፒያሳ ከአንበሳ መድሃኒት ቤት ከፍ ብሎ በሚገኘው 3ኤፍ ህንፃ 8ኛ ቢሮ ቁጥር 808
አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማስረጃችሁን የማይመለስ ኮፒ እን ኦርጅናሉ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ የማመልከቻ የግዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናዉን ማስረጃና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ስልክ ቁጥር 0118-787496 ወይም 0919-344995