ሹፌር Job Vacancy in Ethiopia

Ads

Posted On: Jun 13, 2021

Deadline Date: Jun 27, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: OK Plastics PLC

Job Description

ፆታ:- ወ

ብዛት…….1

Job Requirements

8ተኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ህዝብ 1 ወይም የቀድሞ 3ኛ ደረጃ ያለዉ

2  ዓመት (አዲስ አበባ ዉስጥ የስራ ቢሆን ይመረጣል)

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

የቅጥር ሁኔታ፡ በቆሚነት፤ ደመወዝ፤ በስምምነት በቃሊቲና አካባቢዉ /ዙሪያዉ/ ነዋሪ ቢሆን ይመረጣል፡፡

ከላይ የተጠቀሰዉን መስፈርት የምታሞሉ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀን ዉስጥ ኦሪጅናል የት/ት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር ድርጅቱ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ይዛችሁ በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን;;

አድራሻ፦ ቃሊቲ ኢንዱስትሪ መንደር 40/60 ኮንዶምኒየም ገብርኤል አካባቢ ከፉሪ ት/ት ቤት አለፍ ብሎ፡፡

ስልክ፦ 0114 39 62 69/ 0114 39 25 84/ ኢሜይል፦ [email protected]

Share this with your friends

Ads

Tags

Driving

Ads