Liyu Lottery 2 (ልዩ 2 ሎተሪ) Draw Winning Numbers for Ginbot (ግንቦት) 09, 2014 / May 07, 2022

Posted On: May 17, 2022

ልዩ 2 ሎተሪ ማክሰኛ ግንቦት 9 ፤ 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆኗል፡፡

  • 1ኛ.7,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0759162
  • 2ኛ. 3,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 0134613
  • 3ኛ.1,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0299997
  • 4ኛ. 400,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 1037132
  • 5ኛ. 100,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 0530065
  • 6ኛ. 50,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር 0516747
  • 7ኛ. 30,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ ዕጣ ቁጥር 1185534
  • 8ኛ. 12 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 2,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 01329
  • 9ኛ.12 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 31649
  • 10ኛ. 12 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 400 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 02455
  • 11ኛ. 120 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 120 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 4335
  • 12ኛ. 120 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 100 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 0652
  • 13ኛ. 1,200 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 100 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 768
  • 14ኛ. 12,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 60 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 50
  • 15ኛ. 120,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 40 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 6 ቁጥር በመሆን ወጥቷል፡፡

Share this with your friends