አያት ባቡር ጣቢያ፣ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ጀርባ እና መሪ Apartments & Houses for Sale & price in Ethiopia

ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ 1
ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ
5,700,000 ETB
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት ቅናሹ ለውሰን ቀናት ብቻ ይቆያል በካሬ 79,917ብር ግንባታቸው 85% በደረሱት ሳይቶች ይህም ማለት በሲ ኤም ሲ ሚካኤል ፣ በአያት ሂል ቦተም ሳይት በካሬ ከ79,971 ብር ጀምሮ እየተሸጠ ይገኛል። በ8% ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤት መግዛት ይቻላሉ ።ሳይት የሚገኝባቸው ቦታዎች እጅግ ነፋሻማ አየር ባለውCMC ሚካኤል አያት ግራደሞልአያት ባቡር ጣቢያ HILL BOOTMCMC አደባባይ አለፍ ብሎ ፀሀይ ሪልእስቴት አጠገብ (meri1)Zone 3 ለሚኩራጣፎ መሥመር ሊና ሳይት(Lina) ሁሉም ሳይቶቻችን ደረጃዉን የጠበቀ ቅንጡ ሊፍት፣ ጋርቤጅ ሹት ፣የከርሰምድር ዉሀ፣ስታንድባይ ጀነሬተር የተገጠመለት ዘመናዊ አፓርትመንት ናቸው። የካሬ አማራጮች ባለ 1 መኝታ -70 ካሬ - 60 ካሬ ባለ 2 መኝታ - 70ካሬ -72 ካሬ - 100 ካሬ ባለ 3 ምኝታ -110 ካሬ -107 ካሬ -115 ካሬ - 120 ካሬ - 130 ካሬ -145 ካሬ ባለ 4 ምኝታ -150 ካሬ...
Semi-furnished
72 m²
Ayat Real Estate
አያት ባቡር ጣቢያ፣ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ጀርባ እና መሪ
2 Bedroom
6th Floor
2 Bathroom
Addis Ababa
Related Links