Ethiopian National Lottery Winning Numbers 2022 / ብሄራዊ ሎተሪ አሸናፊ ቁጥሮች 2014 E.C Latest Ethiopian News

  • Liyu lottery-2 (ልዩ ሎተሪ-2) which carries a prize money of 7,000,000 birr for the 1st prize, 3,000,000 birr for second and 1,000,000 birr for third price was held on May 17, 2022 (Ginbot / ግንቦት 09, 2014) - ልዩ 2 ሎተሪ ማክሰኛ ግንቦት 9 ፤ 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆኗል፡፡